የቤተክርስቲያንቱ ታሪካዊ አመሠራረት፡-
በኖቨምቤር ወር 2009 እ.ኤ.አ በበርገን ከተማ በሦስት ክርስቲያን ቤተሰቦች የተጀመረ የክርስቲያኖች ኀብረት ሲሆን፣ በአኘሪል ወር 2013 እ.ኤ.አ የሻሎም ቃል ኪዳን ወንጌላዊት ቤተክርስቲያን የምል ስያሜ አግኝቶ በሕጋዊ መንገድ የተቋቋመ ቤተክርስቲያን ነው፡፡ ዛሬ ላይ በበርገን ከተማና በአካባቢው የሚኖሩትን በርካታ ኢትዮጵያዊያንን አጠቃልሎ ይገኛል፡፡
የቤተክርስቲያኑ ጠቅላላ መረጃ
የአጥቢያ ቤተክርስቲያኑ ስም | የሻሎም ቃል ኪዳን ወንጌላዊት ቤተክርስቲያን |
የሚገኝበት ሥፍራ | በርገን ከተማ፣ ኖርዌይ |
የሚገኘበት አድራሻ | Vetrlidsallmenningen 8; 5003 Bergen |
ቤተክርስቲያኑ/ድርጅቱ የተመዘገበበትቁጥር | 914 130 530 |
ቤተክርስቲየኑ የሚገኝበት ከተማ ቁጥር | 1201 በርገን |
የባንክ ቁጥር | 1503.520.583 |
የኢ–ሜይል ቁጥር | scec2013@yahoo.com |
የስልክ ቁጥር | ቤተክርስቲያኑ ለጊዜው የራሱ የሆነ የስልክ ቁጥር የለውም |